የግሉን ዘርፍ በተመለከተ የወጡ ሕጎችን የሚያስፈጽሙ ተቋማት አቅም ሊጎለብት እንደሚገባ ተገለጸ

የግሉን ዘርፍ በተመለከተ የወጡ ሕጎችን የሚያስፈጽሙ ተቋማት አቅም ሊጎለብት እንደሚገባ ተገለጸ

የግሉ ዘርፍ በስፋት የተሰማራባቸው የመካካለኛና አነስተኛ ኢንዱስትሪዎች እንዲሁም ጀማሪ የሥራ ፈጣሪዎችን አስመልክተው የወጡ ሕጎች ወደ ተግባር እንዲቀየሩ፣ የአስፈጻሚ መሥሪያ ቤቶች አቅም ሊጎለብት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡