ሩሲያ የሰመጠችውን የጦር መርከብ ሰራተኞች ‘ለመጀመሪያ ጊዜ አሳየች’

ሩሲያ የመከላከያ ሚኒስቴር ሞስኮቫ የተሰኘችው ግዙፏ የጦር መርከብ በጥቁር ባህር መስመጧን ተከትሎ የመርከቡ ሰራተኞችን የሚያሳይ ምስል አውጥቷል።