በደቡብ ክልል ለወራት ታስረው የነበሩ ከአንድ ሺህ በላይ የትግራይ ተወላጆች መፈታታቸው ተነገረ

በደቡብ ክልል ሃድያ ዞን ሾኔ በተሰኘች ከተማ ለወራት ታስረው የነበሩ የትግራይ ተወላጆች መፈታታቸውን ቢቢሲ ከተፈቱ ግለሰቦች ሰምቷል።