የአዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ከትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውጭ ሶላት እንዲያደርጉ ተፈቅዷል ተባለ

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የከተማዋ ሙስሊም ተማሪዎች ከትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ውጪ የዙሁር ሶላት እንዲያደርጉ መፈቀዱን አስታወቀ።…