በሶማሌ ክልል የጅምላ መቃብሮች ፍለጋ ተጠናቀቀ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 13/2011)በሶማሌ ክልል ባለፉት 10 ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለው የተቀበሩባቸው የጅምላ መቃብሮች ፍለጋ መጠናቀቁን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ይፋ እንዳደረገው መረጃም የጅምላ መቃብሮቹን አጠቃላይ መረጃም ለሚመለከተው አካል ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለም በሶማሌ ክልል ተገድለው በጅምላ የተቀበሩበትን የ200 ሰዎችን የምርመራ ሒደት ማጠናቀቁን ፖሊስ አስታውቋል። የተገደሉት ዜጎች በቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት …

The post በሶማሌ ክልል የጅምላ መቃብሮች ፍለጋ ተጠናቀቀ appeared first on ESAT Amharic.