በኦስካር ሽልማት ላይ በጥፊ የተማታው ዊል ስሚዝ ክሪስ ሮክን ይቅርታ ጠየቀ

ዊል ስሚዝ በኦስካር ሽልማት ስነ ስርዓት ወቅት ክሪስ ሮክን በጥፊ በመማታቱ ይቅርታ ጠየቀ። ባህሪውንም “ተቀባይነት የሌለው” ሲል ገልጾታል።