ባይደን “ፑቲን ሥልጣን ላይ መቆየት የለበትም” ማለታቸው እያወዛገበ ነው

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን በፖላንድ መዲና ዋርሳው ስለ ሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያደረጉት ንግግር አወዛጋቢ ሆኗል።