መንግሥት ያሳለፈውን የግጭት ማቆም ውሳኔ ለዘላቂ ተኩስ አቁም ስምምነት መሠረት ማድረግ ይገባል ተባለ

መንግሥት ያሳለፈውን የግጭት ማቆም ውሳኔ ለዘላቂ ተኩስ አቁም ስምምነት መሠረት ማድረግ ይገባል ተባለ

መንግሥት ለሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት ግጭት ለማቆም መወሰኑን እንደምትደግፍና ይህንን ውሳኔ በድርድር ላይ የተመሠረተና ወደ ዘላቂ የተኩስ አቁም ስምምነት ለመለወጥ፣ ሁሉም ወገኖች ሊጠቀሙበት እንደሚገባ የአሜሪካ መንግሥት አሳሰበ።