ስለመንግስት ግጭት የማቆም ውሳኔ የአማራ ክልል ነዋሪዎች አስተያየት

የኢትዮጵያ መንግስት በጦርነት አካባቢዎች በምግብ እጥረት ለተጎዱ ወገኖች አርዳታ እንዲደርስ  የተኩስ አቁም ውሳኔ ማሳለፉ ትክክለኛ እርምጃ ነው ሲሉ አንዳንድ የአማራ ክልል ነዋሪ አስተያየት ሰጪዎች ተናገሩ።ሌሎች ደግሞ ውሳኔውን ነቅፈዋል፣ ውሳኔው ተግባራዊ ሊሆን መቻሉን ያስቀመጡም አሉ፡፡…