ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ተጠቆመ

ኢትዮጵያ መጥተው የነበሩት የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸው ተጠቆመ

በቅርቡ በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የተሾሙት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ዴቪድ ሳተርፊልድ ለሁለት ቀናት ጉብኝት፣ ሰኞ መጋቢት 12 ቀን 2014 ዓ.ም. አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የፀጥታ ጉዳይና የሰብዓዊ ዕርዳታ ቀዳሚ የመነጋገሪ አጀንዳ ናቸው ተብሏል፡፡