በካማሺ ዞን የጸጥታው ሁኔታ እየተሻሻለ ነው ተባለ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካማሺ ዞን ለረዥም ጊዜ የቆየውን  የጸጥታ ችግር ለመፍታት የሀገር ሽግሌዎችና ሀይማኖት አባቶች ባደረጉት ጥረት  በዞኑ ባለፉት 2 ወራት አንጻራዊ ሰላም መስፈኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡…