ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ለማዞር የተያዘው ዕቅድ እንዲዘገይ ተደረገ

የኢትዮጵያ መንግሥት ከጥቂት ዓመታት በፊት ይፋ ያደረገውን ምጣኔ ሀብታዊ ማሻሻያ ተከትሎ በአገሪቱ ብቸኛ የነበረውን መንግሥታዊ የቴሌኮም ተቋም በከፊል ወደ ግል ለማዞር የነበረውን ዕቅድ ወደ ሌላ ጊዜ አዘዋወረ።…