በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎችና በጋምቤላ ክልል የፀጥታ ኃይሎች መካከል ውጊያ መካሄዱ ተገለጸ

በደቡብ ሱዳን ታጣቂዎችና በጋምቤላ ክልል የፀጥታ ኃይሎች መካከል ውጊያ መካሄዱ ተገለጸ

የጋምቤላ ክልልን ከሚያዋስነው ደቡብ ሱዳን ድንበር ተሻግረው በመጡ የሙርሌ ታጣቂዎችና የጋምቤላ ክልል የፀጥታ ኃይሎች መካከል፣ ትናንት ማክሰኞ መጋቢት 6 ቀን 2014 ዓ.ም. ውጊያ መካሄዱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡