አሳሳቢዉ የመፀዳጃ ቤት እጥረት በኢትዮጵያ

በዓለም ላይ የሚገኙ ደሃ ሃገራት ባላቸዉ የመፀዳጃ ቤት እጥረት ምክንያት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ጤናቸዉና ሕይወታቸዉ ለአደጋ መጋለጡን ተመለከተ። ትናንት ዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ በዋለዉ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (የተመድ) የመፀዳጃ ቤት ቀን በኢትዮጵያም የመፀዳጃ ቤት እጥረት ከፍተኛ ነዉ ሲል በተከታታይ ዓመታት ባወጣዉ መግለቻ ገልፆአል።…