“በኢትዮጵያ 93 በመቶ የሚሆነው ሕዝብ መጸዳጃ ቤት የለውም”

ከሰሀራ በታች ብቻ 340 ሚሊዮን የሚሆነው ሕዝብ መሠረታዊ የመጸዳጃ አገልግሎትን አያገኝም።