በአማራ ክልል ባለሥልጣናት ግድያ የተከሰሱ ከ15 ዓመት እስከ ዕድሜ ልክ አስር ተፈረደባቸው

ከሁለት ዓመት በፊት የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደርን ጨምሮ በርካታ ሰዎች በተገደሉበት የሰኔ 15ቱ ክስተት ጥፋተኛ በተባሉት ተከሳሾች ላይ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እስከ እድሜ ልክ የሚደርስ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ።…