ሩሲያ እና ዩክሬን፡ ቭላድሚር ፑቲን ሩሲያ ውስጥ የማንን ምክር ይሰማሉ?

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ወረራ ስትፈጽም ፕሬዝዳንቷ ቭላድሚር ፑቲን በሁለቱ አገራት ላይ ብቻ ሳይሆን በመላው ዓለም ላይ ግዙፍ ተጽዕኖ ያላቸው ውሳኔዎችን ሰጥተዋል። ፑቲን እነዚህን ውሳኔዎችን ሲያሳልፉ ከማን ጋር ነው የሚማከሩት? አንዳንዶች እንደሚሉት ለዚህ የፑቲን ወታደራዊ ውሳኔ ሚኒስትሮችና የደኅንነት ኃላፊዎች ያሉበት ‘ሲሎቪኪ’ የተባሉው ኃያል ቡድን ተጽእኖ ይኖረው ይሆን?…