የነዳጅ አምራች አገራት ከዩክሬን ጦርነት ጋር በተያያዘ ምርታቸውን እምብዛም እንደማይጨምሩ አስታወቁ

ምንም እንኳን የዓለም የነዳጅ ዋጋ በሰባት ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ከፍ ቢልም ትልልቅ የሚባሉት ነዳጅ አምራች አገራት ግን የነዳጅ ምርታቸውን መጠን በትንሹ ብቻ እንደሚጨምሩ አስታውቀዋል።…