ማዕቀቦችን ተከትሎ የሩሲያ መገበበያ ገንዘብ ከአሜሪካ ዶላር በ30 በመቶ ቀነስ

ምዕራባውያኑ ሩሲያ ላይ የጣሉትን ማዕቀቦችን ተከትሎ የሩሲያው መገበበያ ገንዘብ ሩብል ከአሜሪካ ዶላር አንጻር 30 በመቶ ዋጋው መቀነሱ ተገለጸ።