ፀረ ጥላቻ ንቅናቄ በደቡብ ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ውስጥ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የጥላቻ ንግግር እና የጥላቻ ስሜት እየጨመረ መሄድ ብዙዎችን እያሳሰበ ነው። በደቡብ ኢትዮጵያ ይኽን አሳሳቢ የማኅበረሰብ ሰላማዊ ኑሮ የሚያናጋ አሉታዊ አካሄድ ለመግታት እንቅስቃሴ ተጀምሯል።…