አባ ኪያሪ፡ እውቁ ናይጄሪያዊ ፖሊስ ብራዚል – ኢትዮጵያ – ናይጄሪያ የአደንዛዥ እፅ አቅራቢ ቡድን አባል ነው በሚል በቁጥጥር ሥር ዋለ

በናይጄሪያ እውቅ የሆነው የፖሊስ መኮንን የዓለም አቀፍ አደንዛዥ እፅ አቅራቢና አከፋፋይ ቡድን አባል ነው በሚል የቀረበበትን ክስ ተከትሎ በቁጥጥር ሥር መዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።…