የማኅበራዊ ሚዲያ ሱሰኝነት ሊያሳስበን የሚገባ ጉዳይ ነው?

እነዚህን የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች በተለይ ታዳጊዎችና ወጣቶች በስፋት የሚጠቀሙባቸው ሲሆን፣ እነሱም በዋናነት ወጣቶችን ትኩረት አድረገው አዳዲስ አገልግሎቶችን እያቀረቡ ነው። ይህ የማኅበራዊ ሚዲያ ሱሰኝነት ሊያሳስበን የሚገባ ጉዳይ ነው? ቪዲዮውን ይመልከቱ።…