ለአፍሪካ ነፃ ንግድ ስምምነት 345 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ የጭነት ተሽከርካሪዎች ያስፈልጋሉ ተባለ

ለአፍሪካ ነፃ ንግድ ስምምነት 345 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ የጭነት ተሽከርካሪዎች ያስፈልጋሉ ተባለ

የአፍሪካ ነፃ ንግድ ስምምነትን በሥራ ላይ ለማዋል 345 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጡ የጭነት ተሽከርካሪዎች መገዛት እንዳለባቸው ተጠቆመ።