ኢትዮጵያ ለዓለም ገበያ በሽያጭ ያቀረበችው ቦንድ የተሻለ የግዥ አፈጻጸም ማሳየቱ ተገለጸ

ኢትዮጵያ ለዓለም ገበያ በሽያጭ ያቀረበችው ቦንድ የተሻለ የግዥ አፈጻጸም ማሳየቱ ተገለጸ

​​​​​​​ኢትዮጵያ በ2007 ዓ.ም. በሽያጭ ለዓለም ገበያ ያቀረበቸው የአንድ ቢሊዮን ዶላር የብድር ቦንድ ከሦስት ወራት በፊት ከፍተኛ ማሽቆልቆል ከታየበት በኋላ፣ ካለፈው ሳምንት አንስቶ የተሻለ አፈጻጸም እንደታየበት ተገለጸ፡፡