በምዕራብ ኦሮሚያ ላለው የሰላም እጦት አምስት ምክንያቶች

ባለፉት ሦስት ዓመታት የምዕራብ ኦሮሚያ ክፍል ሰዎች በግፍ የሚገደሉበት፣ የሚፈናቀሉበት እና ንብረት የሚወድምበት አካባቢ ሆኖ እስካሁን ቀጥሏል። በአካባቢው የሚገኙ ነዋሪዎች፣ አስተዳዳሪዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞችና ሌሎችም የጥቃቶቹ ሰለባዎች ሆነዋል። በምዕራብ ኦሮሚያ ያለው ችግር በሰሜን ኢትዮጵያ እየተካሄድ በሚገኘው ጦርነት ምክንያት የሚገባውን ትኩረት ሳያገኝ እንደቀጠለ ነው።…