ቻይናዊው ሕፃን ቤተሰቦቹ ከሞቱ ከአራት ዓመታት በኋላ ተወለደ

ቻይና ውስጥ አንድ ሕፃን ቤተሰቦቹ ከሞቱ ከአራት ዓመታት በኋላ መወለዱ ብዙዎቹን አጀብ አሰኝቷል። ቤተሰቦቹ ከአራት ዓመታት በፊት ነበር በመኪና አደጋ ምክንያት የሞቱት።

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE