ለሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሰላማዊ መፍትሄ ለማግኘት ያሉ እድሎችና ተግዳሮቶች

ትግራይ ውስጥ ተቀስቅሶ ከአንድ ዓመት በላይ የሆነው ጦርነት ከፍተኛ ሰብአዊ ቀውስና የንበረት ውድመትን አስከሎ ለጥቂት ጊዜ ጋብ ያለ ቢመስልም በአንዳንድ ስፍራዎች ላይ ግጭቶች እንዳሉ እየተነገረ ነው። በተመሳሳይ ደም አፋሳሹን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለማብቃት የተለያዩ ወገኖች ጥረት እያደረጉ ነው። ለጦርነቱ ሰላማዊ መቋጫ ለማበጀት ያሉ እድሎችና ተግዳሮቶች የትኞቹ ናቸው?…