አረብ ኤምሬትስ ኢትዮጵያን ጨምሮ በ12 የአፍሪካ አገራት ላይ የጣለችውን የጉዞ እገዳን ልታነሳ ነው

የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በቅርብ ጊዜ ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ሌሎች 12 አገራት ተጉዘው የነበሩ ሰዎች ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ ጥላው የነበረውን እገዳ ልታነሳ መሆኑ ተገለጸ።…