የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከታጣቂዎች ጋር በጫካ ውስጥ የነበሩ ነዋሪዎችን ወደ ማዕከል መሰብሰቡን አስታወቀ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከታጣቂዎች ጋር በጫካ ውስጥ የነበሩ ነዋሪዎችን ወደ ማዕከል መሰብሰቡን አስታወቀ

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የጉሙዝ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅንቄ (ጉህዴን) የተባለው ታጣቂ ቡድን፣ ጫካ ውስጥ አግቷቸው የነበሩ ከ13 ሺሕ በላይ የክልሉ ነዋሪዎችን፣ በመተከል ዞን በሚገኙ የወረዳ ማዕከላት መሰብሰቡን አስታወቀ፡፡