ኢትዮጵያ የጤናማ አመጋገብ መመሪያን ይፋ ልታደርግ ነው

በኢትዮጵያ የጤናማ አመጋገብን መመሪያ [dietary guideline] ከአንድ ወይም ከሁለት ወር በኋላ ይፋ እንደሚሆን በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት የምግብ ስርዓት እና ስነ ምግብ ምርምር ዳይሬክተሩ ዶ/ር ማስረሻ ተሰማ ለቢቢሲ ገለጹ።…