ከፋ ዞን ስርአት አልበኝነት ነግሷል

ከፋ ዞን ለሶስት ቀናት ስርአት አልበኝነት ነግሷል ትምህርት እና የንግድ እንቅስቃሴም ተቋርጧል።

ዛሬም ነዋሪዎች መንገዶችን በተሽከርካሪዎች በድንጋይ እና በተለያዩ ቁሳቁሶች እየዘዘጉ ዘግተዋል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE