እንደቀድሞው በርካታ ኤርትራውያን ከሀገራቸው መሰደዳቸው የቀጠለ ቢሆንም ቀሪዎቹ ብሩህ ተስፋ ሰንቀዋል

እንደቀድሞው በርካታ ኤርትራውያን ከሀገራቸው መሰደዳቸው የቀጠለ ቢሆንም ቀሪዎቹ ብሩህ ተስፋ ሰንቀዋል በዚያው ልክ ሀገራቸው የቆዩ እንዲሁም እድገት እውን እንዲሆን እና ገደብ የሌለው ብሔራዊ ውትድርና ይቆማል ብለው ተስፋ የሚያደርጉ በርካታ ሰዎችም አሉ።

 

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE