ደሴ፡ የሰባት ዓመት ህፃን ገድሏል በተባለው ግለሰብ ምክንያት ቁጣ ተቀሰቀሰ

በደሴ ከተማ የሰባት ዓመት ልጅ ትኖርበት ከነበረው ሳላይሽ ቀበሌ በጠፋች በሰባተኛ ቀኗ ሬሳዋ በማዳበሪያ ተጠቅልሎ በመገኘቱ የአካባቢው ህዝብ በቁጣ እንደተነሳ የደሴ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ተስፋየ ጫኔ ገልፀዋል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE