በመተማ ግጭት ወደ ሦስት መቶ የሚጠጉ ዜጎች ከከተማዋ ተፈናቅለው ወደ ሱዳን ገላባት መግባታቸው ታወቀ

በመተማ ግጭት ወደ ሦስት መቶ የሚጠጉ ዜጎች ከከተማዋ ተፈናቅለው ወደ ሱዳን ገላባት መግባታቸው ታወቀ በግጭቱ ወደ ሦስት መቶ የሚጠጉ በመተማ ከተማ ይኖሩ የነበሩ የትግራይ ተወላጆችን ጨምሮ ሌሎች ዜጎች ከከተማዋ ተፈናቅለውል፡፡ የቅማንት ብሔረሰብ አባላትም የግጭቱ ሰለባ እንደሆኑ ተፈናቃዮች ተናግረዋል፡፡

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE