ሕገ-ወጥ የመሳሪያ ዝውውር ለአማራ ክልል ህዝብ አስጊ እየሆነ መምጣቱ ታወቀ

ሕገ-ወጥ የመሳሪያ ዝውውር ለክልሉ ህዝብ አስጊ እየሆነ መምጣቱን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ የመዘዋወሪያ ስልቱ እተለዋወጠ መምጣቱም ቁጥጥሩን አስቸጋሪ እደረገው መሆኑን ነው ፖሊስ የገለፀው፡፡ ባለፉት ሶስት ቀናት ብቻ 3 የእጅ ቦንቦች፣ 26 ሕገ-ወጥ ሽጉጦችና ከ1300 በላይ የተለያዩ ጥይቶች በቁጥጥር ስር ውለዋል ተብሏል፡፡


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE