የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ቃል አቀባይ ሹመታቸው የሕግ ጥሰት አለበት ተባለ

የጠቅላይ ሚኒስትር የፕሬስ ሴክሬተሪ (ቃል አቀባይ) ሆነው መሾማቸው ሰኞ ጥቅምት 26 ቀን 2011 ዓ.ም. በይፋ የተገለጸው ወ/ሪት ቢልለኔ ሥዩም ሹመት ጥያቄ አስነሳ፡፡


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE