ለሕዳሴ ግድብ ያዋጣነዉ ገንዘብና ቦንድ የት ደረሰ? ያሉ መምህራን አድማ መቱ

በአርባምንጭ የሚገኙ መምህራን የስራ ማቆም አድማ የመቱት፤ ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ላዋጡት ገንዘብ ፤ የቦንድ ሰነድም ሆነ የተመላሽ ክፍያ አንዲፈጸምላቸው ያቀረቡት ጥያቄ ምላሽ ባለማግኘቱ ነው ተብሏል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE