ከአዲስ አበባ ወደ ወላይታ የሚወስደው መንገድ በአከባቢው ነዋሪዎች መዘጋቱ ተሰማ

በደቡብ ክልል በአላባ ወረዳ ሀዲዮ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ወረዳችን ዞን ይሁንልን በሚል ጥያቄ ከአዲስ አበባ ወደ ወላይታና ከወላይታ ወደ አዲስ አበባ በሚሄደው መንገድ ላይ የአካባቢው ነዋሪዎች በድንጋይ በመዝጋታቸው በመቶ የሚቆጠሩ መኪኖች
በሙሉ ቆመወው ተሳፋሪዎች በመጉላላት ላይ ይገኛሉ፡፡ፓሊስ መንዱን ለማስከፈት በወሰደው እርምጃ 3ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE