ገጣሚው ራሱን እንደሚያጠፋ የፃፈበት የኑዛዜ ወረቀት 7.3 ሚሊየን ብር ተሸጠ

ገጣሚው ራሱን እንደሚያጠፋ የፃፈበት የኑዛዜ ወረቀት 7.3 ሚሊየን ብር ተሸጠ

የፈረንሳይ የ19ኛው ክፍለ ዘመን ገጠሚ የነበረው ሻርል ቦድሌር ራሱን እንደሚያጠፋ የፃፈበት ብጣሽ ወረቀት 7.3 ሚሊየን ብር በጨረታ ተሽጧል።

Source : BBC Amharic

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE