ጠሚ ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር ተወያዩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ዋና ጸሃፊ ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጋር እየተካሄደ ባለው የህብረቱ ማሻሻያ ዙሪያ ተገናኝተው ተወያይተዋል::

ውይይቱም ከህዳር 8-9 በህብረቱ ማሻሻያ ዙሪያ ለሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት ልዩ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ትኩረት አድርጓል::

ምንጭ:- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE