ጋዜጠኞች “ በመንግሥት ባለሥልጣናት ተደበደብን፣ ተዋከብን፣ ታገትን፣ ያለአግባብ በቁጥጥር ሥር ዋልን” አሉ

ጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ
“በመንግሥት ባለሥልጣናት ተደበደብን፣ ተዋከብን፣ ታገትን፣ ያለአግባብ በቁጥጥር ሥር ዋልን” ጋዜጠኞች
 
“ነዋይ እያፈሰስንና የልማት ሥራ ላይ ተሠማርተን ሳለን ወከባ፣ ሙስናና እንግልት ይደርስብናል” ባለሃብቶች

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE