ጠባብ በሆነው የጠርሙስ የአፍ ቀዳዳ ቀጭን ረጅም ብረት በማስገባት የተለያዩ ቅርጾችን የሚሰራ ጥበበኛ

ጠባብ በሆነው የጠርሙስ የአፍ ቀዳዳ ቀጭን ረጅም ብረት በማስገባት የተለያዩ ቅርጾችን የሚሰራ ጥበበኛ … አድካሚ ትዕግስትን የሚጠይቅ ጥንቃቄ የተሞላበት ጥበብ ነው። ለሚያየው ያስደንቃል። እንዴትና በምን ሁኔታ ተሰራ ብለው ይገረማሉ። አለፍ ሲሉም ይመራመራሉ።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE