የሳኡዲ ደሕንነቶች የጋዜጠኛ ጀማል ኻሾግጂ አስክሬን በአሲድ ወደፈሳሽነት ቀይረውታል ሲሉ አንድ የቱርክ ፕሬዚዳንት አማካሪ ተናገሩ

የቱርክ ፕሬዚዳንት ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ያሲን አከታይ ጀማል ኻሾግጂ ከተገደለ በኋላ አስክሬኑን በመቆራረጥ በአሲድ አንዲቀልጥ ተደርጓል ብለን እናምናለን አሉ። “በደረሰን መረጃ መሰረት አስከሬኑን ከማስወገዳቸው በፊት “ቆራርጠው ወደፈሳሽነት ቀይረውታል” ሲሉ ያሲን አክታይ ለጋዜጣው ተናግረዋል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE