ብረቷ እመቤት ብርቱካን ሚደቅሳ መንግስት ባደረገላቸው ጥሪ የፊታችን ረቡዕ ወደሃገራቸው ሊገቡ ነው ።

በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት ተፍፎካካሪ ፓርቲ መስራች ዳኛና ጠበቃ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ መንግስት ባደረገላቸው ጥሪ የፊታችን ረቡዕ ወደሃገራቸው ሊገቡ እንደሆነ ምንጮች እየጠቀሱ ይገኛሉ ::

ብረቷ እመቤት ብርቱካን ሚዴቅሳ አገር ውስጥ ሆነውና ፓርቲ መስርተው ይታገሉ በነበረበት ወቅት በእስር የማቀቁና መስዋዕትነትን የከፈሉ መሆናቸው የሚታወስ ሲሆን ሁለተኛ ዲግሪያቸውን በህዝብ አስተዳደር በሃርቫርድ ለመስራት ከአገር ከወጡ አመታት ተቆጠሩ!!

“ጊዜ ለኩሉ” እንዲል ጠቢቡ እነሆ ከፍቷቸው ከሚወዷት አገር ቢወጡም ዛሬ በክብር በመንግስት ተጠርተው ሊመጡ እንደሆነ በሰማን ጊዜ ደስታ ወረረን።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE