የፕሬዚደንት ሳሕለወርቅ ሹመት ትክክል አይደለም ሲሉ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ተናገሩ

የፕሬዚደንት ሳሕለወርቅ ሹመት ትክክል አይደለም ሲሉ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ተናገሩ

ፕሮፌሰር መስፍን ኢትዮጲስ ላይ “ኑ ተከራከሩኝ!” ብለዋል። አሳማኝ መረጃ ያለው ካለ ይቅርታ እጠይቃለሁ ብለዋል።

“ወይዘሮ ሣህለ ወርቅ ለሶስት የኢትዮጵያ ፈላጭ ቆራጭ አገዛዞች በታማኝነት ያገለገለች ሴት ነች።” ብለዋል። በውጭ ጉዳይ ብቻ ሳይሆን “በውስጥ ጉዳይ አልገባችም የሚሉ አላዋቂዎችም አጋጥመውኛል” ብለዋል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE