ታሪካዊው የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት ከእርጅና ብዛት በመጎዳቱ የ አሜሪካ መንግስት ሊያድሰው ነው

ታሪካዊው የአባ ጅፋር ቤተ መንግሥት ከእርጅና ብዛት በመጎዳቱ እድሳት እንደሚያስፈልገው ተደጋጋሚ ጥሪ መቅረቡ ይታወሳል። ዩናይትድ ስቴትስ ከኦሮሚያ ብሄራዊ ክልል መንግሥትና ከባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር ተባብረው እድሳቱን ለማካሄድ በተስማሙት መሠረት ፕሮዤው ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።

ጅማ በተካሄደው ሥነ ሥርዓት ላይ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክል ሬይነር መገኘታቸው……………..


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE