ሕጋዊ ሥርዓት ያልተበጀለት የኤርትራና ኢትዮጵያ የንግድ ልዉዉጥ ከፍተኛ የጥቅም ግጭት ያስከትላል ተባለ

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መሪዎች ባለፈዉ ዓመት ዓመት ማብቂያ የሠላም ሥምምነት ከተፈራረሙ ወዲሕ የተጀመረዉ የሁለቱ ሐገራት የሕዝብ ለሕዝብ እና የንግድ ግንኙነት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ እና እያደገ ነዉ።…. ይሁንና የምጣኔ ኃብት አዋቂዎች እንደሚሉት ግብር የማይከፈልበት፤ የሸቀጦች ጥራት፤ ይዘትና ብዛት የማይወሰንበት ከሁሉም በላይ ሕጋዊ ሥርዓት ያልተበጀለት የንግድ ልዉዉጥ የሁለቱን ሐገራት ምጣኔ ሐብት ሊጎዳ፤ ምናልባትም የጥቅም ግጭት ሊያስከትል ይችላል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE