የሲዳማ ዞን የክልላዊ መንግስት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 23/2011) የሲዳማ ዞን የክልል መንግስት እንዲሆን የቀረበውን ጥያቄ የደቡብ ክልላዊ መንግስት በመቀበል በሁለት ሶስተኛ ድምጽ ማጽደቁ ተነገረ። የደቡብ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው ጉባኤ ሲዳማ በሕገመንግስቱ መሰረት ያቀረበው ጥያቄ ሕጋዊ በመሆኑ ክልላዊ የመሆን መብቱ እንዲረጋገጥ ወስኗል። የሲዳማ ዞን ምክር ቤት ወደ ክልል መንግስትነት ለማደግ በሙሉ ድምጽ ይታወሳል። የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማ ዞን …

The post የሲዳማ ዞን የክልላዊ መንግስት ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE