ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

ወይዘሮ መአዛ አሸናፊ ለጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንትነት የተሾሙት በዛሬው እለት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ነው።

ወይዘሮ መአዛ አሸናፊን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በእጩነት አቅርበው ሹመቱ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሙሉ ድምፅ ፀድቃል፡፡


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE