የቴፒና አካባቢው ነዋሪዎች ድብደባና እንግልት እየበዛብን ነው አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 21/2011)የደቡብ ክልል ልዩ ሃይል ድብደባና እንግልት እየፈጸመብን ነው ሲሉ የቴፒና አካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገለጹ። በአካባቢው የሸካና ማጃንግ ብሔረሰብ አባላት የማንነት ጥያቄያችን ይፈታ በሚል ጥያቄ በማንሳታቸው ግጭት ተፈጥሯል። በዞኑና በአካባቢው ያሉ አመራሮች ወጣቶችን ከጀርባችሁ ሌላ ሃይል አለ በማለት በልዩ ሃይል እያስደበደቧቸው መሆናቸው ታውቋል። በግጭቱ አንድ ሚስጥሩ ሲሳይ የተባለ ወጣት በጥይት መቁሰሉም ታውቋል። በሸካ ዞን …

The post የቴፒና አካባቢው ነዋሪዎች ድብደባና እንግልት እየበዛብን ነው አሉ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE